v በዛሬው
እለት የኮሌጃችን አመራሮች በሀምሊን ፋውንዴሽን ስር በሚገኘው «ደስታ መንደር» በመገኘት ፍሬያማ የመስክ ምልከታ አካሄዱ።
Ø በጉብኝቱም
ወቅት ከደስታ መንደር አመራሮች ጋር በመወያየት፣ ወደፊት በጋራ እና በትብብር መስራት በሚያስችሉ የተለያዩ የልማትና የትብብር ዘርፎች ዙሪያ የሃሳብ ልውውጥ ተደርጓል።
ውይይቱ የሁለቱን ተቋማት ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እና በተለያዩ የስልጠና፣ የማህበረሰብ አገልግሎትና የቴክኒክ ዘርፎች በትብብር
ለመስራት የሚያስችል መልካም መሰረት የጣለ እንደነበር ተገልጿል።

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.
Raise your question