Announcement የኮሌጃችን አመራሮች በሀምሊን ፋውንዴሽን «ደስታ መንደር» በመገኘት ፍሬያማ የመስክ ምልከታ አካሄዱ።

የኮሌጃችን አመራሮች በሀምሊን ፋውንዴሽን «ደስታ መንደር» በመገኘት ፍሬያማ የመስክ ምልከታ አካሄዱ።

06th September, 2026

v የኮሌጃችን አመራሮች በሀምሊን ፋውንዴሽን ስር በሚገኘው «ደስታ መንደር» በመገኘት ፍሬያማ የመስክ ምልከታ አካሄዱ። 


በጉብኝቱም ወቅት ከደስታ መንደር አመራሮች ጋር በመወያየት፣ ወደፊት በጋራ እና በትብብር መስራት በሚያስችሉ የተለያዩ የልማትና የትብብር ዘርፎች ዙሪያ የሃሳብ ልውውጥ ተደርጓል።


ውይይቱ የሁለቱን ተቋማት ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እና በተለያዩ የስልጠና፣ የማህበረሰብ አገልግሎትና የቴክኒክ ዘርፎች  በትብብር ለመስራት የሚያስችል መልካም መሰረት የጣለ እንደነበር ተገልጿል።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with