ዜና ሹመት ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ግርማ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የውጤት ተኮር ስልጠናና ተቋማት አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል።መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንልዎ እንመኛለን።